Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ  ዩኒቨርሲቲ  አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 10 ቀናት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የቆየው የተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አሸናፊነት ተጠናቅቋል፡፡ በተጨማሪም  በምስጉን ዋንጫ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተሸላሚ ሆኗል። በማጠቃለያ መርሐግብሩ ላይ  የተገኙት የትምህርት ሚኒስቴር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ (ዶ/ር)÷  የውድድሩ ጠቀሜታ የጎላ በመሆኑ  ሊቋረጥ  እንደማይገባ ተናግረዋል፡፡ ለውድድሩ መሳካት የበኩላቸውን  ድርሻ ለተወጡ  አካላትም …
Read More...

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ተናገረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ክሊያን ምባፔ በአጥቂነት ስፍራ ለመጫወት መቸገሩን ፖርቹጋላዊው እግር ኳስ ኮኮብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ገለጸ። ሮናልዶ ከኤል ክሪንጉይቶ ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ባለፈው የውድድር ዘመን ቡድኑን ለተቀላቀለው ፈረንሳዊ እግር ኳስ ተጫዋች ምክር ለግሶታል። ክርስቲያኖ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በተካሄደ የ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን አሸነፏል። በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 9፡00 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ማሸነፍ የቻለው። ለኢትዮ ኤሌክትሪክ የማሸነፊያ…

አርሰናል ማንቼስተር ሲቲን 5 ለ 1 አሸንፏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ማንቼስተር ሲቲን 5 ለ 1 ረትቷል፡፡ የመድፈኞቹን ግቦች ኦዴጋርድ፣ ፓርቴ፣ ሌዊስ ስኬሊ፣ ሀቨርትዝ እና ንዋኔሪ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል፡፡ የውኃ ሰማያዊዎቹን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ደግሞ ኤርሊንግ ሃላንድ አስቆጥሯል፡፡ ቀደም ብለው በተካሄዱ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ፓትሪክ ዶርጉን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ወጣቱን ተከላካይ ፓትሪክ ዶርጉን ከጣሊያኑ ክለብ ሊቼ በ35 ሚሊየን ዩሮ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የ20 ዓመቱ ዴንማርካዊ ተከላካይ በዩናይትድ እስከ ፈረንጆቹ 2030 የሚያቆየውን ውል ፈርሟል። በሌላ የዝውውር መረጃ የማንቼስተር ዩናይትዱ ተጫዋች ማርከስ ራሽፎርድ አስቶን ቪላን በውሰት ለመቀላቀል…

በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ24ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት 1፡30 አርሰናል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ በሊጉ ጨዋታዎች 47 ነጥቦችን በመሰብሰብ 2ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠው አርሰናል ከመሪው ሊቨርፑል ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ይፋለማል፡፡ በተመሳሳይ ከአርሰናል…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐግብር ከቀኑ 9 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚደረገው በዚህ ጨዋታ 28 ነጥቦችን በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ላይ የተቀመጡት ፈረሰኞቹ 22 ነጥቦችን በመሰብሰብ 7ኛ ደረጃ…