Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሊቨርፑል ተጋጣሚውን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ22ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በርካታ ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከሦስቱ ጨዋታዎች ቀደም ብሎ በተደረገው መርሐ-ግብር በሜዳው በርንማውዝን ያስተናገደው ኒውካስል ዩናይትድ 4 ለ 1 ሽንፈት አስተናግዷል፡፡ እንዲሁም በተመሳሳይ ሠዓት በተደረጉት ጨዋታዎች ÷ ዌስትሃም ዩናይትድ በክሪስታል ፓላስ እና ሌስተር ሲቲ በፉልሃም በተመሳሳይ ውጤት 2 ለ 0 ተረትተዋል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉን የደረጃ ሠንጠረዥ መሪ ሊቨርፑልን ያስተናገደው ብሬንትፎርድም 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡…
Read More...

ኧርሊንግ ሃላንድ በማንቸስተር ሲቲ እስከ 2034 የሚያቆየውን ኮንትራት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማንቸስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ በቡድኑ እስከ 2034 የሚያቆየውን ውል መፈረሙ ተገለጸ። የ24 ዓመቱ ኖርዌያዊ አጥቂ ከቅርብ ጊዜ  ወዲህ የአቋም መውረድ ማሳየቱን ተከትሎ ቡድኑን ሊለቅ ይችላል የሚል ጭምጭምታ ሲሰማ እንደነበር ዘገባዎች ያመላክታሉ። ሃላንድ በፈረንጆቹ ሰኔ 2022…

ኦሊጎነር ሶልሻየር የቤሽክታሽ አሰልጣኝ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የቀድሞው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ኦሊጎነር ሶልሻየር የቤሺክታሽ እግር ኳስ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ። ሶልሻየር የቱርኩን እግር ኳስ ቡድን እስከ 2026 ለማሰልጠን መስማማቱን የተረጋገጡ የዝውውር መረጃዎችን የሚያወጣው ፋብሪዚዮ ሮማኖ በፌስ ቡክ ገፁ አስፍሯል። ኦሊጎነ ሶልሻየር በማንቸስተር ዩናይትድ ከሁለት ዓመት…

ድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታሕሣሥ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በድሬዳዋ ሲደረግ የቆየው ድሬ ሀሪፍ ሀገር አቀፍ የብስክሌት ውድድር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ከአዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ፣ ትግራይ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ የተውጣጡ 36 የከፍተኛ ኮርስ ብስኪሌተኞች ተሳትፈዋል፡፡ 80 ኪሎ ሜተር በሸፈነው የፍጻሜ ውድድር ዐቢይ…

የኤልክላሲኮ የፍፃሜ ጨዋታ በሳዑዲ አረቢያ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ሱፐር ካፕ ሪያል ማድሪድ እና ባርሴሎና (ኤልክላሲኮ) የሚያደርጉት የፍጻሜ ጨዋታ  ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው በሳዑዲ ኪንግ አብዱላህ ስፖርት ሲቲ ስታዲየም ምሽት  4 ሰዓት ይደረጋል፡፡ በሱፐር ካፑ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ባርሴሎና አትሌትክ ቢልባኦን እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ሪያል ሞዮርካን…

በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 10 ደረጃን በመያዝ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል አስመዘገቡ። ከማለዳው 11 ሰዓት ጀምሮ በዱባይ በተካሄደው ውድድር ኢትዮጵያውያኑ የተሰጣቸውን ቅድሚያ ግምት አሳክተዋል። በዚህም በሁለቱም ጾታ ከአንደኛ እስከ አስረኛ ድረስ ያለውን ደረጃ በመያዝ በፍጹም የበላይነት…

ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና እና ፋሲል ከነማ አንድ አቻ ተለያዩ፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ብሩክ በየነ ለሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ማርቲን ኪዛ ለፋሲል ከነማ ግቦቹን አስቆትረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ሀድያ ሆሳዕና የሊጉን መሪነት ለመቻል…