Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአጭር፣ መካከለኛ ፣ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል፣ የሜዳ ተግባራት እና የእርምጃ ውድድሮች በዚህ ወር ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ ፣ 3 ሺህ ሜትር መሰናክል፣ የሜዳ ተግባራት እና የእርምጃ ውድድሮች ከታሕሣሥ 22 እስከ 26 እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ ። በውድድሩ 21 ክለቦች፣ ሁለት ማሰልጠኛ ተቋማት እና አንድ አካዳሚን ጨምሮ 24 ተቋማት ይካፈላሉ ። በአጠቃላይ በውድድሩ 331 ሴቶች እና 416 ወንዶች አትሌቶች እንደሚሳተፉ ታውቋል፡፡ የውድድር ዕድል ብሎም ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት እና በሽልማት ማበረታታትን ዓላማው ያደረገ ውድድር መሆኑን ፌዴሬሽኑ…
Read More...

የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ለተመልካች ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ለተመልካች ክፍት እንዲሆኑ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ እየተካሄዱ ሲሆን÷ የስፖርታዊ ጨዋነት ጉዳይ ላይ ዘላቂ መፍትሔ እስከሚገኝ በዚህ ዙር የሚደረጉ ጨዋታዎች በዝግ እንዲደረጉ ትናንት ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል።…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን ጨዋታዎች ዛሬም ይቀጥላሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የበዓል ሰሞን (ቦክሲንግ ደይ) መርሐ-ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በመርሐ-ግብሩ መሠረት ምሽት 4 ሠዓት ከ30 ላይ ብራይተን ከብሬንትፎርድ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት 5 ከ15 አርሰናል ኤሚሬትስ ስታዲዬም ላይ አዲስ አዳጊውን ኢፕስዊች ታውን ይገጥማል፡፡…

በቦክሲንግ ዴይ የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ነጥብ ጣለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በገና በዓል ሰሞን(ቦክሲንግ ዴይ) የመክፈቻ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ኤቨርተንን አስተናግዶ 1 አቻ ተለያይቷል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ በተደረገው ጨዋታ በርናርዶ ሲልቫ ለማንቼስተር ሲቲ እንዲሁም ኢልማን ኒዲያየ ለኤቨርተን ጎሎችን አስቆጥረዋል፡፡ በጨዋታው ውሃ ሰማያዊዎቹ  አሸናፊ የሚሆኑበትን የፍፁም ቅጣት ምት…

በቦክሲንግ ዴይ  ጨዋታዎች የአሸናፊነት ክብረ ወሰን ያላቸው ክለቦች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ 21 የገና በዓል ዋዜማ ወይም ቦክሲንግ ዴይ ጨዋታዎችን በማሸነፍ የክበረ ወሰን ባለቤት ነው፡፡ የግሬት ማንቼስተር ከተማው ክለብ ባለፉት ሶስት አስርት ዓመታት ከተደረጉ 32 ጨዋታዎች 21ዱን ማሸነፍ የቻለ ሲሆን÷ 76 ጎሎችን በተጋጣሚው መረብ ላይ ማሳረፍ ችሏል፡ …

ዋሊያዎቹ በደርሶ መልስ በሱዳን አቻቸው ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሱዳን 2 ለ 1 ተሸነፈ፡፡ ጨዋታው ዛሬ 11 ሠዓት ላይ በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡ ዋሊያዎቹ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ 2 ለ 0 ዛሬ ደግሞ 2 ለ1 መሸነፋቸውን ተከትሎ በደርሶ መልስ ድምር ውጤት…

ዋሊያዎቹ የቻን የመልስ ጨዋታቸውን ከሱዳን አቻቸው ጋር ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን ዛሬ ከሱዳን አቻው ጋር ያደርጋል፡፡ የሁለቱ ቡድኖች የቻን የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ ጨዋታ 11 ሠዓት ላይ በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ይደረጋል። ብሔራዊ ቡድኑ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ በሱዳን 2 ለ 0 መሸነፉ…