Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በስፔን ላ ሊጋ ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ 29 ሳምንት ትናንት ሁለት ጨዋዎች ተደርገዋል። በጨዋታው አላቬስ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል። ሪያል ማድሪድ ቫሌንሲያን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ቤንዜማ ሁለት እንዲሁም ማርኮ አሴንሲዮ ደግሞ አንድ ጎል አስቆጥረዋል። አላቬስ ደግሞ ሪያል ሶሲዬዳድን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ሴይንዝ እና ማርቲን ደግሞ የድል ጎሎችን ማስቆጠር ችለዋል። ላ ሊጋውን ባርሴሎና በ64 ነጥብ ሲመራ ሪያል ማድሪድ በ62 ነጥብ ይከተላል። ምንጭ፡-ቢቢሲ…
Read More...

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ቀደም ብሎ ምሽት 2 ሰዓት ላይ አስተን ቪላ ሼፊልድ ዩናይትድን የሚያስተናግድ ይሆናል። ምሽት 4 ሰዓት ከ15 ላይ ደግሞ ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን ያስተናግዳል። የዛሬ መርሃ ግብሮች ሊጉ በኮሮና…

በላ ሊጋው ሪያል ማድሪድ ሲያሸንፍ አትሌቲኮ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ሶስት ጨዋታዎች ተካሄደዋል። የዋንጫ ተፎካካሪው ሪያል ማድሪድ ኤባርን አስተናግዶ ድል ቀንቶታል። ማድሪድ በቶኒ ክሩስ፣ ሰርጂዮ ራሞስ እና ማርሴሎ ጎሎች ጨዋታውን 3 ለ 1 አሸንፏል። ቢጋስ የኤባርን ማስተዛዘኛ ጎል ማስቆጠር ችሏል። በሌላ ጨዋታ ወደ ሳን ማሜስ ያቀናው አትሌቲኮ ማድሪድ…

በላ ሊጋው ግራናዳ ሲያሸንፍ በኮፓ ኢታሊያ ጁቬንቱስ ለፍጻሜ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። በሜዳው ጌታፌን ያስተናገደው ግራናዳ ዳኮናም እና ፈርናንዴዝ ባስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል። ቲሞር ለጌታፌ የማስተዛዘኛ ጎሏን አስቆጥሯል። በሌላ ጨዋታ ቫሌንሲያ በሜዳው ሌቫንቴን አስተናግዶ ሳይሸናነፉ አንድ አቻ ጨርሰዋል። ከትናንት…

ዳግም በተጀመረው የስፔን ላ ሊጋ ሲቪያ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔን ላ ሊጋ ትናንት ምሽት በተደረገ አንድ ጨዋታ ዳግም ወደ ውድድር ተመልሷል። ላ ሊጋው ትናንት ምሽት ሲጀመር ሲቪያ እና ሪያል ቤቲስን አገናኝቷል። ከሶስት ወራት በኋላ ዳግም የተጀመረውን ላ ሊጋ ሲቪያ 2 ለ 0 ሲያሸንፍ፥ ኦካምፖስ እና ሬጌስ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል። በዝግ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ከጨዋታው…

አትሌት ወንድወሰን ከተማ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሙ የአራት ዓመት እገዳ ተጣለበት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወንድወሰን ከተማ አበረታች መድኃኒት በመጠቀሙ የአራት ዓመት እገዳ እንደጣለበት የብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ  አትሌት ወንድወሰን ከተማ ማሞ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ታኅሣሥ 1/2019 በቻይና ሻንዚቢ ዓለም አቀፍ የግል ማራቶን ውድድር ላይ በስፖርት የተከለከለ አበረታች…