Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

አርቴታ አርሰናልን በአሰልጣኝነት ተረከበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አርሰናል ሚካኤል አርቴታን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ። ክለቡ የቀድሞ አማካዩን በዋና አሰልጣኝነት ለመቅጠር ለማንቼስተር ሲቲ በሚሰጠው የካሳ ክፍያ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረሱም ነው የተነገረው። የሰሜን ለንደኑ ክለብ አሰልጣኝ ኡናይ ኢምሬን ካሰናበተ በኋላ የክለቡን የቀድሞ ተጫዋች ፍሬዲ ሊዩንበርግን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ቀጥሯል። ክለቡ የገባበት የውጤት ቀውስ ለአሰልጣኝ ሹም ሽር ምክንያት ሆኖታል። አርሰናል በፕሪሚየር ሊጉ በ22 ነጥብ…
Read More...

የኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለኢትዮጵያ ከ20 እና 17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኞችን ይፋ አድርጓል። የአሰልጣኞቹ ምርጫ እና ምደባ በእግር ኳስ ልማት ምክትል ፅህፈት ቤት ኃላፊ፣ በሴቶች እግር ኳስ ልማት፣ በውድድር ቋሚ ኮሚቴ እና የቴክኒክ ዳይሬክቶሬት አማካኝነት ነው የተካሄደው።…

አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የሴካፋ ምክትል ፕሬዚዳንትነት ሆነው መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የመካከለኛውና ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የእግር ኳስ ማህበር/ሴካፋ/ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የአባል ሀገራቱ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንቶች በተገኙበት በኡጋንዳ…

የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ የእርምጃና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ውድድር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3000 ሜትር መሰናክል፣ የእርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ውድድር እየተካሄደ ነው። አትሌቲክስ ውድድሩ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም መካሄድ መጀመሩን ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ባወጣው መረጃ አስታውቋል። በዛሬው እለትም የአሎሎ ውርወራ ማጣሪያና ፍፃሜ፣ የስሉስ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአዲስ አበባ ስታዲየም በነገው ዕለት ይጀመራል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በአጭር፣ በመካከለኛ ርቀት፣ በ3 ሺህ ሜ.መሰናክል፣ በእርምጃና በሜዳ ተግባራት ከታህሳስ 7 እስከ 12 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበበ ስታዲየም ነው የሚካሄደው፡፡ በመክፈቻው እለትም የአሎሎ ውርወራ…

በሳምንቱ መጨረሻ በተካሄዱ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፍነው ቅዳሜና እሁድ በተለያዩ ሀገራት በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በቻይና በተካሄደ የሼንዚን የወንዶች ማራቶን ውድድር ታደሰ ቶላ እና ተረፈ ደበላ ተክታትለው በመግባት ከአንድ እስከ ሁለተኛ ያለውን ደረጃ ሲይዙ በቀለ ሙሉነህ ሰባተኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል።…

የአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያና 14ኛው የካሳማ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌት አበበ ቢቂላ መታሰቢያና 14ኛው የካሳማ ከተማ የግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ። በውድድሩ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች አሸንፈዋል። በግማሽ ማራቶን ውድድሩ በወንዶች አትሌት አብዮት አብነት እንዲሁም በሴቶች ደግሞ አትሌት እታለማሁ ስንታየሁ አሸናፊዎች ሆነዋል። ውድድሩን አትሌት ደራርቱ ቱሉ፣…