Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሰበታ ከተማ ለአራት ዓመታት የሚቆይ የ18 ሚሊየን ብር የስፓንሰርሽፕ ስምምነት ከሜታ አቦ ቢራ ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ዓመት ከረጅም ጊዜ በኋላ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የተቀላቀለው ሰበታ ከተማ ለአራት ዓመታት የሚቆይ የ18 ሚሊየን ብር የስፓንሰርሽፕ ስምምነት ከሜታ አቦ ቢራ ጋር ተፈራረመ፡፡ የስፓንሰርሽፕ ስምምነቱ በትናትናው ዕለት የክለቡ የበላይ ጠባቂ እና የሰበታ ከተማ ከንቲባ አቶ ብርሃኑ በቀለ እና የክለቡ ፕሬዚደንት አቶ ኡብሳ ለገሰ እንዲሁም ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት በትናትናው ዕለት ተፈርሟል፡፡ ስምምነቱ የገንዘብ እና የስፖርት ቁሳቁስ ያካተተ ሲሆን በስምምነቱ…
Read More...

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሲጠቀምበት የነበረውን አርማ አሻሻለ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለረዥም አመታት ሲጠቀምበት የነበረውን አርማ አሻሻለ። ትናንት 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው ፌዴሬሽኑ በጉባኤው ፌዴሬሽኑን አይገልጽም እንዲሁም አላስፈላጊ ምልክቶች ተካተውበታል በሚል ቅሬታ ሲቀርብበት የቆየውን አርማ አሻሽሏል። በዚህም በአርማው መካከል የነበረው…

ሩሲያ ለ4 ዓመት ከሁሉም ስፖርታዊ ውድድሮች ታገደች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ ለ4 ዓመት በሁሉም ስፖርታዊ ውድድርች እንዳትሳተፍ ማገዱን የዓለም አቀፍ ፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ(ዋዳ) አስታውቋል። የዋዳ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በስዊዘር ላንድ ባካሄደው ስብሰባ ነው ሩሲያ ለአራት ዓመታት በማንኛውም ስፓርታዊ ውድድር እንዳትሳተፍ ውሳኔ ያስተላለፈው። ኮሚቴው ውሳኔውን ያሳለፈውም በሀገሪቱ…

በጀርመንና ስፔን በተደረጉ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጀርመን፣ ፍራንክፈርት፣ ስፔን እና ቫሌንሽያ ከተሞች በተደረጉ የሩጫ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በፍራንክፈርት የማራቶን ውድድር ፍቅሬ በቀለ ሲያሸነፍ በቫሌንሽያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ደግሞ ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ሰንበሬ ተፈሪ ድል ተቀዳጅተዋል። የፍራንክፈርቱን ማራቶን በሁለት ሰዓት ከሰባት…

ለአትሌቲክስ ቡድኑ ሽልማት እና እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዶሃ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልዑካን የሽልማትና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። ቡድኑ በውድድሩ 8 ሜዳሊያዎችን በማምጣት ከዓለም 8ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 5ኛ ደረጃን በመያዝ አጣነቅል። ምሽቱንም በኤሊያና ሆቴል የእውቅናና ሽልማት ስነ ስርአት ተካሂዷል። በውድድሩ ለተሳተፈው ቡድን በሽልማት…