Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂው የማድሪድ ደርቢ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ይደረጋሉ። በዕለቱ ተጠባቂ መርሃ ግብር የወቅቱ ሻምፒዮን ሪያል ማድሪድ የከተማ ተቀናቃኙ አትሌቲኮ ማድሪድን ምሽት 5 ሰዓት በሳንቲያጎ ቤርናባው ያስተናግዳል። በመድረኩ በፈረንጆቹ 2014 እና 2016 የፍጻሜ ተፋላሚ የነበሩት ሁለቱ ክለቦች በምሽቱ ጨዋታ ከፍተኛ ፉክክር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። አትሌቲኮ ማድሪድ በቅርቡ በሁሉም ውድድሮች…
Read More...

ወላይታ ድቻ ኢትዮዽያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ  ወላይታ ድቻ  የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ በመጀመሪያው አጋማሽ ፀጋዬ ብርሃኑ አስቆጥሯል። በአሰልጣኝ ገብረ መድን ኃይሌ የሚመሩት መድኖች ከተከታያቸው ሀዲያ ሆሳዕና ያላቸውን የነጥብ ልዩነት ወደ 7…

20ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በዓድዋ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል ዓድዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን 20ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር አስጀምረዋል። በወንዶች ምድብ ሃጎስ ገብረሕይወት፣ ገመቹ ዲዳ  እና ሌሎች ታዋቂ  አትሌቶች መሳተፋቸውን የአትሌቲክስ…

ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ረፋድ በተደረገው ጨዋታ ሀብታሙ ታደሰ ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ዳዋ ሁጤሳ (በፍፁም ቅጣት ምት) የወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ግቦችን አስቆጥረዋል፡፡ የ20ኛ ሳምንት መርሃ ግብሮች ከሰዓት ቀጥሎ…

ሉሲዎቹ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዑጋንዳ አቻውን በመለያ ምት በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ ዙር ማለፉን አረጋግጧል፡፡ ሉሲዎቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በካምፓላ ባደረጉበት ወቅት 2 ለ 0 መሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ዛሬ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተደረገው የመልስ ጨዋታ፤ ሉሲዎቹ አረጋሽ ካልሳ እና እፀገነት ግርማ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ሊቨርፑል ከኒውካስል ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ27ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በዋንጫ ፉክክሩ ላይ ወሳኝነት ያላቸው ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይከናወናሉ። የሊጉ መሪ ሊቨርፑል ምሽት 5 ሰዓት ከ15 የቀጣይ ዓመት የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን ለማግኘት የሚፋለመውን ኒውካስል ዩናይትድ በአንፊልድ ያስተናግዳል። ከዚህ ጨዋታ ቀደም ብሎ ምሽት 4:30 ላይ…

መቻል 21 ሚሊየን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና 18 ሚሊየን ብር ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ተሳታፊ የሆነው መቻል እግር ኳስ ክለብ የ21 ሚሊየን ብር እንዲሁም ሲዳማ ቡና የ18 ሚሊየን ብር ቅጣት የተላለፈባቸው መሆኑን የሊጉ የፋይናንስ አሰራር ተቆጣጣሪ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ኮሚቴው ባወጣው መግለጫ÷በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የክለቦች የክፍያ ሥርዓት አስተዳደር መመሪያ ቁጥር 1/2016 አንቀጽ…