ስፓርት
ፌዴሬሽኑ በፖላንድ ለሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌቶችን ለመምረጥ የ15 ኪ.ሜ ማጣሪያ ውድድር በሰንዳፋ አካሄደ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌዴሬሽን በፖላንድ ጊዲኒያ ጥቅምት 7 ለሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር የሚሳተፋ አትሌቶችን ለመምረጥ የ15 ኪሜ ማጣሪያ ውድድር በሰንዳፋ መስመር አካሄደ፡፡
ፌዴሬሽኑ በማጣሪያው ላይ አስር ወንድና አስር ሴት አትሌቶች መሳተፋቸው ተናግሯል፡፡
በውድድሩ የተካፈሉት አትሌቶች አምና በሀገር ውስጥ ከተደረገ ግማሽ ማራቶንና በኢንተርናሽናል ባላቸው ውጤት የተመረጡ መሆናቸው ተገልጿል።
መነሻውን ከበኬ ከተማ ወጣ ብሎ ፍፃሜውን ሰንዳፋ ከተማ ባደረገው የ15 ኪሜ…
Read More...
የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የቀድሞው ፕሬዚዳንት ላሚን ዲያክ አራት ዓመት ተፈረደባቸው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የቀድሞ ፕሬዚዳንት ላሚን ዲያክ በሙስና ጥፋተኛ ተብለው አራት ዓመት ተፈረደባቸው፡፡
የ87 ዓመቱ ላሚን ዲያክ ከሙስና በተጨማሪ በህገውጥ የገንዘብ ዝውውር ተጠያቂ ተደርገዋል፡፡
በአውሮፓውያኑ 2012 የለንደን ኦሊምፒክ መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡
በዘህ ውድድር ላይ አበረታች…
አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ ዛሬ 60ኛ ዓመቱን ያዘ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሻምበል አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ ዛሬ 60ኛ ዓመቱን ያዘ።
የዛሬ 60 ዓመት አበበ ሳይጠበቅ ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው አፍሪካ በጥቁር ሕዝብ ታሪክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ለማስገኘት በቅቷል።
የሮሙ ድል አፍሪካውያን ሀ ብለው የረጅም ርቀት ውድድሮች የበላይ እንዲሆኑ…
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን በሬድዮ በቀጥታ ለማስተላለፍ ለሚፈልጉ ድርጅቶች ሊሸጥ ነው
አዲስ አበባ ፣ዻጉሜን 5 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ በ2013 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የፕሪሚየር ሊግ ውድድር በሬድዮ የቀጥታ ስርጭት ማስተላለፍ ለሚፈልጉ የሚዲያ ተቋማት ሊሸጥ መሆኑን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸር ካምፓኒ የኢትዮጵያን ፕሪሚየር ሊግ ውድድርን ለመምራት የተቋቋመ ህጋዊ ተቋም ነው ፡፡
በመሆኑም…
ሞ ፋራህ በኃይሌ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን አሻሸለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአራት ጊዜ የኦሎምፒክ ሻምፒዮኑ ብሪታኒያዊው ሞ ፋራህ ብሩሴልስ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ለ13 ዓመታት በሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተይዞ የቆየውን ክብረ ወሰን አሻሻለ፡፡
በትውልድ ሶማሊያዊው የሆነው ሞ ፋራህ በአንድ ሰዓት ውስጥ 23 ነጥብ 33 ኪሎ ሜትር በመሮጥ ነው በኃይሌን ተመዝግቦ የነበረውን 21 ነጥብ 285…
በስፖርታዊ ጨዋታዎች እና ውድድሮች የአደረጃጀት እና የአሠራር ረቂቅ መመሪያ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 28 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በስፖርታዊ ጨዋታዎች እና ውድድሮች የአደረጃጀት እና የአሠራር ረቂቅመመሪያ ላይ ውይይት ተካሂዷል።
በኢትዮጵያ በተለያየ ደረጃ የተለያዩ ውድድሮች እና ጨዋታዎች የሚዘጋጁ ሲሆን ÷የሚዘጋጁት ውድድሮች በተደራሽነት ፣ በጥራት ፣በውጤት እና በፍትሐዊነት ደረጃ ጉድለቶች ያሉባቸው መሆኑን የስፖርት ሪፎርም ጥናቱ ማመላከቱ ተገልጿል፡፡…
በአዲስ አበባ የሚገኙ የስፖርት ማህበረሰብ አባላት ለ20 ሺህ ተማሪዎች ጫማ ለመለገስ ቃል ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የስፖርት ማህበረሰብ አባላት ለ20 ሺህ ተማሪዎች ጫማ ለመለገስ ቃል ገብተዋል።
ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ የስፖርት ማህበረሰብ አባላት 'አንድ ጫማ ለአንድ ተማሪ' በሚል ባዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ እና ቃልኪዳን ማስገቢያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተዋል።
የስፖርት ቤተሰቡ በእለቱ ብቻ 8…