Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በዩሮፓ ሊግ ሲቪያ እና ሻካታር ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ተካሄደዋል፡፡ በጀርመን እየተደረገ ባለው ውድድር የስፔኑ ሲቪያ እና የዩክሬኑ ሻካታር ዶኔስክ ግማሽ ፍጻሜ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ከእንግሊዙ ወልቨርሃምፕተን ወንደረርስ ጋር የተጫወተው ሲቪያ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በጨዋታው ወልቭሶች አዳማ ትራኦሬ ተጠልፎ ያገኙትን የፍጹም ቅጣት ራውል ጂሜኔዝ አባክኖታል፡፡ ለሲቪያ ኦካምፖስ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ የማሸነፊያዋን ጎል አስቆጥሯል፡፡ በሌላ ጨዋታ ሻካታር ዶኔስክ…
Read More...

በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩሮፓ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል፡፡ ከትናንት በስቲያ እና ትናንት በተደረጉ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች በሩብ ፍጻሜ የሚጫወቱ 8 ቡድኖች ታውቀዋል፡፡ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎቹ የፊታችን ሰኞ እና ማክሰኞ የሚደረጉ ይሆናል፡፡ ሰኞ ማንቼስተር ዩናይትድ ከዴንማርኩ ኮፐንሃገን እንዲሁም የጣሊያኑ ኢንተርሚላን…

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ  ፣ ሐምሌ 23  ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት  ተፈራረመ ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው የኢትዮጲያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ስፖርት ኮሚሽን እና ከአዲስ አበባ ከተማ ስፖርት ኮሚሽን ጋር  ሲሆን÷…

የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚካሄድበት ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 21 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህዳር 6 ቀን ሊደረግ የነበረው የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉ ተገልጿል።   ድርጅቱ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ÷ የ2013 ዓ.ም ቶታል ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በወረረሽኙ ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜ መተላለፉን ገልጿል። ወደ ፊት ምዝገባ…

ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጁቬንቱስ የጣሊያን ሴሪ አን ለ9ኛ ተከታታይ ጊዜ አሸናፊ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ የቱሪኑ ክለብ ሴሪ አውን በተከታይ ለ9ኛ ጊዜ ማንሳቱን ትናንት ምሽት ሳምፕዶሪያን በማሸነፍ ነው ያረጋገጠው፡፡ ሁለት ጨዋታ በቀረው ሴሪ አ ጁቬንቱስ ከተከታዩ ኢንተር ሚላን የ7 ነጥቦች ልዩነት በመያዝ አሸናፊነቱን አውጇል፡፡ በምሽቱ ጨዋታ…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የቀጣዩ የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 2 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡ የሊጉ አስተዳዳሪ አካል የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በፈረንጆቹ መስከረም 12 በእኛ የአዲስ አመት ማግስት እንደሚጀመር አስታውቋል፡፡ በአውሮፓ የክለቦች ውድድር ተሳታፊ የሆኑ ክለቦች የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉበት…