Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ለበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ የሜዳ ቴኒስ ላይ የተሳተፈው ዲሚትሮቭ የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂው የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ግሪጎር ዲሚትሮቭ ለበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ በተዘጋጀ ጨዋታ ላይ ከተሳተፈ በኋላ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘበት ተነገረ። በወንዶች የሜዳ ቴኒስ ቀዳሚ በሆነው ኖቫክ ጃኮቪች አስተባባሪነት በተዘጋጀው የበጎ አድራጎት ድጋፍ ማሰባሰቢያ ላይ ከተሳተፈ በኋላ ነው ቡልጋራዊው የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ቫይረሱ የተገኘበት። የበጎ አድራጎት ዝግጅቱን ያዘጋጀው ኖቫክ ጃኮቪችም ተገቢው ጥንቃቄ ያልተደረገበት ዝግጅት በማዘጋጀቱ ወቀሳ እየቀረበበት ይገኛል። ይህ…
Read More...

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ሀላፊ አቶ አገኘው ተሻገረ የባህር ዳርና ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለቦች በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክልሉን ወክለው የሚጫወቱ በመሆኑ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ከሜዳው ውጭ ከኖርዊች ሲቲ የተጫወተው ሳውዝሃምፕተን 3 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል። ዳኒ ኢንግስ፣ አርምስትሮንግ እና ሬድሞንድ የድል ጎሎችን አስቆጥረዋል። ምሽት 4 ሰአት ከ15 በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ቶተንሃም ሆትስፐርስ…

በስፔን ላ ሊጋ ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ 29 ሳምንት ትናንት ሁለት ጨዋዎች ተደርገዋል። በጨዋታው አላቬስ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል። ሪያል ማድሪድ ቫሌንሲያን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ቤንዜማ ሁለት እንዲሁም ማርኮ አሴንሲዮ ደግሞ አንድ ጎል አስቆጥረዋል። አላቬስ ደግሞ ሪያል ሶሲዬዳድን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ቀደም ብሎ ምሽት 2 ሰዓት ላይ አስተን ቪላ ሼፊልድ ዩናይትድን የሚያስተናግድ ይሆናል። ምሽት 4 ሰዓት ከ15 ላይ ደግሞ ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን ያስተናግዳል። የዛሬ መርሃ ግብሮች ሊጉ በኮሮና…

በላ ሊጋው ሪያል ማድሪድ ሲያሸንፍ አትሌቲኮ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ሶስት ጨዋታዎች ተካሄደዋል። የዋንጫ ተፎካካሪው ሪያል ማድሪድ ኤባርን አስተናግዶ ድል ቀንቶታል። ማድሪድ በቶኒ ክሩስ፣ ሰርጂዮ ራሞስ እና ማርሴሎ ጎሎች ጨዋታውን 3 ለ 1 አሸንፏል። ቢጋስ የኤባርን ማስተዛዘኛ ጎል ማስቆጠር ችሏል። በሌላ ጨዋታ ወደ ሳን ማሜስ ያቀናው አትሌቲኮ ማድሪድ…