Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ይካሄዳሉ። የፕሪሚየር ሊጉ 2ኛ ዙር ከሁለት ሳምንታት እረፍት በኋላ ነገ እና ከነገ በስቲያ ቀጥሎ የሚካሄድ ይሆናል። ቅዳሜ ኢትዮጵያ ቡና ከስሁል ሽረ እንዲሁም ፋሲል ከነማ ከአዳማ ከተማ ይጫወታሉ። እሁድ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ…

ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያይተዋል። የሃዋሳ ከተማ ቦርድ የቡድኑን የቀድሞ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን በማንሳት ብርሃኑ ወርቁን በጊዚያዊ አሰልጣኝነት መሾሙን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። አሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ቡድኑ በፕሪሚየር ሊጉ 15ተኛ…