ስፓርት
ጠ/ሚ ዐቢይ ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በበጃፓን ቶኪዮ ለሚካሄደው ኦሊምፒክ የሚደረጉ ዝግጅቶችን ለማስተባበር ከተቋቋመው ብሔራዊ ኮሚቴ ጋር ተወያዩ።
በውይይቱ ወቅት ኮሚቴው ለቶኪዮ ኦሊምፒክ እያደረገ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል።
በውድድሩ ከተሳትፎ ባለፈ አትሌቶች በድል እንዲመለሱ የማገዝ አላማ እንዳለው መግለጹን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ኢትዮጵያ እ.አ.አ በ2020 በሚካሄደው የጃፓን ቶኪዮ 32ኛው የኦሎምፒክ ውድድር በአትሌቲክስ፣ በቦክስ፣…
Read More...
የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያውን እሁድ ያደርጋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለህንዱ የታዳጊዎች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን የፊታችን እሁድ ያከናውናል።
ብሄራዊ ቡድኑ በአሰልጣኝ ሳሙኤል አበራ እየተመራ ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ በባህር ዳር ልምምዱን እያከናወነ ይገኛል።
ጨዋታው እሁድ 9 ሰዓት በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስቴዲየም…
በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ተከታትለው በመግባት አሸናፊ ሆነዋል።
በወንዶች አትሌት ኦሊቃ አዱኛ 2 ሰዓት ከ6 ደቂቃ ከ15 ሰከንድ በመግባት ውድድሩን በአንደኝነት አጠናቋል።
ኬንያዊው አትሌት ኤሪክ ኪፕሮኖ 2ኛ ደረጃን ሲይዝ ከ3ኛ እስከ 10ኛ ያለውን ደረጃ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው…
አሰልጣኝ ሁሴን ሺቦ የአመቱ የአፍሪካ ምርጥ አትሌቲክስ አሰልጣኝ ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ አትሌቲክስ ኮንፌዴሬሽን በ2019 በአትሌቲክሱ ዘርፍ የአመቱን ምርጦች ይፋ አድርጓል።
በአሰልጣኞች ዘርፍ ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ሁሴን ሺቦ የአፍሪካ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሆነው ተመርጠዋል።
ከዚህ ባለፈም አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ እና አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ በሁለቱም ጾታዎች የአመቱ ምርጥ ወጣት አትሌት ዘርፍ…
ኢትዮጵያ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና እና ደቡብ አፍሪካ ጋር ተደልድላለች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2022 የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል ተጋጣሚዎች ተለይተዋል።
የማጣሪያ የምድብ ድልድሉ ትናንት ይፋ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ በምድብ 7 ተደልድላለች።
በምድቡ ጋና፣ ደቡብ አፍሪካ እና ዚምባብዌ የኢትዮጵያ ተጋጣሚዎች ሆነዋል።
በማጣሪያው የየምድቦቹ አሸናፊዎች በዕጣ ድልድል እርስ…
የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ የቡሩንዲ አቻውን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታየቡሩንዲ አቻውን አሸነፈ፡፡
በኮስታሪካ እና ፓናማ አዘጋጅነት ለሚካሄደው 10ኛው የሴቶች ከ20 አመት በታች አለም ዋንጫ ለማለፍ የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የማጣሪያ ጨዋታውን ዛሬ ቡጁምብራ ላይ ከቡሩንዲ ጋር አድርጎ 5 ለ 0…
ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን ከኪፕቾጌ ጋር ይፎካከራል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀነኒሳ በቀለ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን ከኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ ጋር እንደሚሮጥ አስታወቀ።
ቀነኒሳ ከኪፕቾጌ ጋር ዳግም ለመወዳደር ዝግጁ መሆኑን ገልጿል።
ውድድሩን አስመልክቶ በሰጠው አስተያየትም በውድድሩ የተሻለ ነገር ለማድረግ ጥሩ መስራ መስራቱንም ነው የተናገረው።
ጉዳት ባለፉት አመታት…