Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ “የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን” በሚል መሪ ሀሳብ ነገ እና ከነገ በስቲያ ይካሄዳል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.