Fana: At a Speed of Life!

እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የስልጤ ብሔረሰብ የባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ዐውደ ርዕይን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የስልጤ ብሔረሰብ የባህል፣ የታሪክ እና ቋንቋ ሲምፖዚየምና ዐውደ ርዕይን መርቀው ከፈቱ፡፡

የስልጤ ብሄረሰብ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ህጋዊ እውቅና ያገኘበት 24ኛ ዓመት ክብረ በዓል በወራቤ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡

በመርሐ ግብሩ ላይ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴንን ጨምሮ የክልሉና የፌደራል መንግስት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ክብረ በዓሉን አስመልክቶ የተዘጋጀውን የስልጤ ብሔረሰብ የባህል፣ የታሪክ እና ቋንቋ ሲምፖዚየምና ዐውደ ርዕይ መርቀው መክፈታቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.