የሀገር ውስጥ ዜና

የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው

By Tibebu Kebede

December 17, 2019

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው።

የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተገኝተዋል።