Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የኦሮሚያ ክልል የሥራ አፈጻጸምና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ግምገማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የ2016 በጀት ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2017 ዕቅድ ውይይት መድረክ በአዳማ መካሄድ ጀምሯል፡፡

የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ከዞን እስከ ወረዳ ያሉ የመንግሥትና የፓርቲ አመራሮች በመድረኩ ተገኝተዋል፡፡

በመራዖል ከድር

Exit mobile version