Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ለ3 ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ታወጀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከነገ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሐዘን ማወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ፡፡

ብሔራዊ ሐዘኑ የታወጀው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ የዜጎች ሕይወት በማለፉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Exit mobile version