ስፓርት

አትሌት መሠረት ደፋር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ሆና ተመረጠች

By Feven Bishaw

December 22, 2024

 

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተሳታፊዎች የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላትን መርጠዋል።

በዚህም 14 ወንድ እና 12 ሴት ለዕጩነት የቀረቡ ሲሆን÷ አትሌት መሰረት ደፋር፣ወ/ሮ ሳራ ሀሰን፣ ወ/ሮ አበባ የሱፍ፣ ኤፍራህ መሀመድ(ዶ/ር)፣ አቶ ቢንያም ምሩፅ፣ አቶ አድማሱ ሳጅን፣ ጌቱ ገረመው(ኢ/ር) እና ትዛዙ ሞሴ(ዶ/ር) የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ሆነው ተመርጠዋል።