Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ዋሊያዎቹ በደርሶ መልስ በሱዳን አቻቸው ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሱዳን 2 ለ 1 ተሸነፈ፡፡

ጨዋታው ዛሬ 11 ሠዓት ላይ በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡

ዋሊያዎቹ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ 2 ለ 0 ዛሬ ደግሞ 2 ለ1 መሸነፋቸውን ተከትሎ በደርሶ መልስ ድምር ውጤት 4 ለ 1 ተረትተው ከውድድሩ ተሰናብተዋል፡፡

Exit mobile version