ስፓርት

ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው በብራይተን ተሸነፈ

By yeshambel Mihert

January 19, 2025

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በብራይተን 3 ለ1 ተሸንፏል፡፡

የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ሚንቴህ ፣ ሚቶማ እና ሩተር ከመረብ ሲያሳርፉ÷የዩናይትድን ብቸኛ ግብ ደግሞ ፈርናንዴዝ አስቆጥሯል።

በተመሳሳይ ኖቲንግሃም ፎረስት ሳውዝሃምፕተንን እንዲሁም ኤቨርተን ቶተንሃምን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል።