Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ቨርዴ እና ሞሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የ46ኛው የሥራ አስፈፃሚዎች ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ለመካፈል የደቡብ አፍሪካ፣ ኬፕ ቨርዴ እና ሞሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ሚኒስትሮቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች አቀባባል እንዳደረጉላቸው የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡

Exit mobile version