የሀገር ውስጥ ዜና

የኬንያ የውጭ ጉዳይ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ካቢኔ ጸኃፊ አዲስ አበባ ገቡ

By amele Demisew

February 11, 2025

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ የውጭ ጉዳይ እና የዳያስፖራ ጉዳዮች ካቢኔ ጸኃፊ ሙሳሊያ ሙዳቫዲ (ዶ/ር) በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና 46ኛው መደበኛ የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

በዘቢብ ተክላይ