Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የአንጎላ ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንጎላ ፕሬዚዳንት ዣዎ ማኑኤል ጎንሳልቬስ ሎሬንስ በአፍሪካ ሕብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ከፊታችን የካቲት 8 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ይካሄዳል፡፡

በመላኩ ገድፍ እና ብሩክታዊት አፈሩ

Exit mobile version