የሀገር ውስጥ ዜና

የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

By Feven Bishaw

February 13, 2025

 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌሴቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳሙኤል ማቲቃኒ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሰላም ሚኒስትር አቶ መሐመድ ኢድሪስ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎቸ ጉባዔ ከፊታችን የካቲት 8 እስከ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚካሄድ ይታወቃል።