የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ኮንፈረንስ በተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ነው

By Meseret Awoke

February 22, 2025

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች የሕዝብ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል።

ሀገር አቀፍ የሕዝብ ኮንፈረንስ ከዛሬ ጀምሮ በ25 የኢትዮጵያ ዋና ዋና ከተሞች እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ መረጃ ያመላክታል