የሀገር ውስጥ ዜና

በባህርዳር ከተማ ህዝባዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

By Meseret Awoke

February 22, 2025

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ “ከቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ሃሳብ ህዝባዊ ኮንፈረንስ መካሄድ ጀምሯል።

ውይይቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የብልጽግና ፓርቲ የህዝብ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) እና የባህር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እየመሩት ይገኛሉ፡