የሀገር ውስጥ ዜና

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

By Hailemaryam Tegegn

March 27, 2025

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የባለብዙወገን ግንኙነት፣ ሰብአዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል።

ሁለቱ ወገኖች በውይይታቸው የሀገራቱን የልማት አጋርነት፣ የኢኮኖሚ ትብብርና ቀጣናዊ የጸጥታ ጉዳዮችን ስለማጠናከር መክረዋል፡፡