የሀገር ውስጥ ዜና

ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠየቀ

By abel neway

March 28, 2025

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን በብርቱካን ተመስገን ዙሪያ ላስተላለፈው ዶክመንተሪ ይቅርታ ጠይቋል፡፡

የኢቢኤስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አማን ፍስሐፅዮን ጉዳዩን አስመልክተው መገለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም በድርጅቱ ውስጥ እና በውጭ የተቀናጀ ሃይል ከጋዜጠኝነት መርሕ ውጭ የሆነ ተግባር ተፈፅሟል ብለዋል።