የሀገር ውስጥ ዜና

የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ተከበረ

By Yonas Getnet

March 30, 2025

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል።

በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት እየተከበረው።