Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የዒድ አል ፈጥር በዓል በመቐለ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በመቐለ ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበሯል።

በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው።

Exit mobile version