Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል።

የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን በጋምቤላ ስታዲየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች አክብረዋል።

Exit mobile version