Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጎንደር ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጎንደር ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል።

በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው።

Exit mobile version