የዒድ አልፈጥር በዓል በሰመራ ከተማ ተከበረ Yonas Getnet 3 days ago አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰመራ ከተማ ተከብሯል። በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው።