ስፓርት

አትሌት ለምለም በካሊፎርኒያ የ5 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች

By Mikias Ayele

April 07, 2025

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ በተካሄደው የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር አትሌት ለምለም ሃይሉ አሸንፋለች ።

አትሌት ለምለም ርቀቱን በ15 ደቂቃ ከ13 ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡