አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተስቦ ውሏል፡፡
በሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል እና የእምነቱ ተከታዮች ተገኝተዋል፡፡
ዕለቱ በልደታ ማሪያም ካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርስቲያን ነው በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ታስቦ የዋለው፡፡
በጸጋዬ ንጉሥ