Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የትንሳኤ በዓል የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆን ብልጽግና ፓርቲ መልካም ምኞቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በነገው ዕለት ለሚከበረው የትንሳኤ በዓል ለክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፈ፡፡

በመልዕክቱም፤ እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ብሏል፡፡

በዓሉ፤ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የአብሮነት፣ የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆንም መልካም ምኞቱን ገልጿል፡፡

Exit mobile version