አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡
ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን አስታውቃለች፡፡