Fana: At a Speed of Life!

የሀገሪቱን ዕድገት የሚመጥን የኃይል መሰረተ ልማት ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ሀገራዊ የኢኮኖሚ እድገቱን የሚመጥን የኃይል መሰረተ ልማቶችን ግንባታ እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ የኮሙኒኬሽን መምሪያ ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን እንዳሉት፤ አሁን ላይ ያለውን ሀገራዊ ኃይል የማመንጨት አቅም…

የኮሪደር ልማት ሥራ ምቹ ሁኔታ እንደፈጠረላቸው የመዲናዋ ነዋሪዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተገነቡ የኮሪደር ልማት ሥራዎች ምቹ ሁኔታዎችን እንደፈጠሩላቸው ነዋሪዎች ተናገሩ። ከአፍንጮ በር እስከ ፒኮክ መናፈሻ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ አስመልክቶ ሐሳባቸውን ያካፈሉ የመዲናዋ ነዋሪዎች እንዳሉት፤ በመንገዶች ላይ…

ኢትዮ ቴሌኮም እና ማስተር ካርድ የዲጂታል የፋይናንስ አገልግሎቶችን በጋራ ለማሻሻል ያለመ ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬሕይዎት ታምሩ እና የማስተርካርድ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ማርክ ኤሊዮት አዳዲስ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን ለማስጀመር የትብብር እድሎችን ለመፈተሽ የሚያስችል ውይይት አድርገዋል፡፡ ይህ የትብብር ማእቀፍ…

በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አተገባበር ላይ የሚመክር መድረክ በባህር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ በመንግስት አገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም አተገባበር ላይ የሚመክር የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ ላይ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን…

ከቱርክ በመጡ የሀኪሞች ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 3 የኩላሊት ንቅለ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከቱርክ ሀገር የመጡ የሀኪሞች ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመገኘት ሦስት የኩላሊት ንቅለ ተከላን በተሳካ ሁኔታ አካሂዷል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የህክምና ባለሙያዎቹ ቡድን በቅዱስ ጳውሎስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል…

የሰላም ሚኒስቴር 1 ሺህ 256 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስቴር “በጎነት በአብሮነት” በሚል መሪ ሐሳብ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተውጣጡ 1 ሺህ 256 የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰልጣኞችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል። ሚኒስቴሩ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሲያሰለጥናቸው የቆየውን የበጎ ፈቃድ…

ዋልያዎቹ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከግብፅ ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2026 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አምስተኛ ጨዋታውን ከግብፅ ብሔራዊ ቡድን ጋር ያከናውናል። ዋልያዎቹ በምድቡ ካደረጓቸው አራት ጨዋታዎች ሶስት ነጥብ በመያዝ በምድቡ አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ፤ ተጋጣሚያቸው…

የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የተለያዩ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው ሁለተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጥበባት እና ባህል ፌስቲቫል ላይ የሚሳተፉ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ በዚሁ መሠረት የደቡብ ሱዳን የባህል ሙዚየምና ብሔራዊ ቅርስ ሚኒስትር…

እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆሳዕና የኮሪደር ልማት ሥራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በሆሳዕና ከተማ እየተካሔደ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ፡፡ ከርዕሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ በየደረጃው የሚገኙ የክልል እና የሀዲያ ዞን አመራሮች በጉብኝቱ ላይ መሳተፋቸውን…

ፕሬዚዳንት ትራምፕ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር በስልክ ለአንድ ሠዓት የዘለቀ ስኬታማ ውይይት ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ውይይቱ የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን በሰላም ለመቋጨት በሚደረገው ጥረት በሩሲያ ፕሬዚዳንት ፑቲን…