የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ደሚቱ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ከፍተኛ ኃላፊ ጋር ተወያዩ abel neway Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሃምቢሳ ከዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ረዳት ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፋይናንስ ኦፕሬሽን ዲፓርትመንት ኃላፊ ሀርናን ዳነሪ አልቫራዶ ጋር ተወያዩ፡፡ በዚሁ ወቅት ኢትዮጵያ በስንዴ ምርት፣ በአረንጓዴ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ የንግድ ድርጅቶች ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር እንዲተባበሩ አሳሰቡ abel neway Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገራቸው የንግድ ድርጅቶች ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በትብብር እንዲሠሩ አሳሰቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሩሲያ የኢንዱስትሪ እና የሥራ ፈጣሪዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ተቋማቱ በብሪክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅቡቲ ለኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት የመስሪያ ቦታ አበረከተች abel neway Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅቡቲ መንግስት በሀገሪቱ ለሚገነባው የኢትዮጵያ ኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት መስሪያ የሚሆን አራት ሄክታር መሬት በስጦታ አበርክቷል። በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ፥ የመሬት ስጦታው የኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መልካም ወዳጅነት ማሳያ መሆኑን…
Uncategorized የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) abel neway Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ…
የሀገር ውስጥ ዜና እየጣለ ያለው ዝናብ ለበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለጸ abel neway Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት እየጣለ ያለው ዝናብ ለበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ኢትዮጵያ ከክረምት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና አገልግሎትን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ abel neway Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሥርዓቱን በቴክኖሎጂ በመታገዝ ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አዘጋጅነት በጤናው ዘርፍ ከሕብረተሰቡ ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽና…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል 11 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እንደሚቀርብ ተገለጸ abel neway Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን 11 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እንደሚቀርብ የክልሉ ህብረት ስራ ማህበር ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ኃላፊ ጀማል ከድር የምርት ዘመኑን የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሩን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው abel neway Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የአርብቶ አደሮችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የኮለንና ሀሮዋ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ አብዱላሂ ሀሰን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷በክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የቻይና ገበያን ለመጠቀም እየሠራች መሆኗ ተገለጸ abel neway Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የቻይና ገበያን ለመጠቀም እየሠራች መሆኗን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ እና ቻይና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመሰረቱበት 55ኛ ዓመት "55 ዓመታት ጠንካራ አጋርነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደሮች የታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎብኙ abel neway Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የታላቁ የሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባዘጋጀው በዚህ ጉብኝት ላይ፤ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ተረኪንን ጨምሮ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር እና…