የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ ሪፎርም ዓላማ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ህፃናት ጥራት ያለው ትምህርት እንዲደርሳቸው ማድረግ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ።
ሚኒስትሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ከህብረተሰቡ የተነሱ ጥያቄዎችን ለመመለስ…