Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1 ሺህ 446ኛውን የረመዷን ፆም ምክንያት በማድረግ ታላቅ የኢፍጣር መርሐ-ግብር ማካሄዱን አስታውቋል፡፡ መርሐ-ግብሩ የተካሄደው ”አብሮነት ለበጎነት፤ በረመዷን” በሚል መሪ ሐሳብ በስካይ ላይት ሆቴል መሆኑን የባንኩ መረጃ…

የመዲናዋ ነዋሪ የአካባቢ ብክለትን እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪው በዋናነት ለራሱ ጤና ሲል የፍሳሽ አወጋገድ ሥርዓቱን እንዲያስተካክል እና ብክለት እንዲከላከል የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ለሁለት ቀናት ከሁሉም…

ፈረንሳይ መከላከያ ዋር ኮሌጅ እያበረከተ ያለውን አስተዋፆኦ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጄኔራል ስቴፈን ሩሽ የተመራ የፈረንሳይ መከላከያ ልዑክ የመከላከያ ዋር ኮሌጅን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ ወቅትም፤ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በዓለም አቀፋዊና ቀጣናዊ ትሥሥር እያበረከተ ያለውን ጉልህ አስተዋፆኦ ልዑኩ አድንቋል፡፡ ኮሌጁ ወታደራዊ…

የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮ- ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪላ በኢትዮ- ኩባ ወዳጅነት ፓርክ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ የገቡት ሚኒስትሩ÷ በቆይታቸው ከመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በተለያዩ…

ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ጉዳይ አስቸኳይ የመሪዎች ጉባዔ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 43ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባዔ ተካሂዷል፡፡ በበይነ መረብ የተካሄደው የመሪዎች ጉባዔ በደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ እንደነበር ተገልጿል፡፡ በጉባዔው የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ…

የሪል ስቴት ልማትንና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይት ግመታን ለማስፈፀም የሚያስችል ረቂቅ ደንብ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪል ስቴት ልማትንና የማይንቀሳቀስ ንብረት ግብይትና ግመታን ግልጽና ወጥ በሆነ መንገድ ለመምራት የሚያስችል የህግ ማዕቀፍ ማዘጋጀቱን የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡ የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ሔለን ደበበ በሪል…

ፓትሪስ ሞትሴፔ የካፍ ፕሬዚዳንት በመሆን በድጋሚ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፓትሪስ ሞትሴፔ የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት ሆነው ለሁለተኛ ጊዜ ያለምንም ተቀናቃኝ ተመርጠዋል። ደቡብ አፍሪካዊው የ63 ዓመቱ የወቅቱ የካፍ ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ በድጋሚ መመረጣቸውን ተከትሎ እስከ 2029 ድረስ ካፍን…

ለመድሃኒትና ሕክምና ግብዓት ግዢ 12 ቢሊየን ብር በጀት መያዙ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በጀት በመመደብ የመድሃኒት እና የሕክምና ግብዓት ግዢ ለመፈጸም ዝግጅት መደረጉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስቴር በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ 5 ሺህ የጤና ዘርፍ ሃላፊዎች እና ባለ ድርሻ አካላት ጋር እየመከረ…