Fana: At a Speed of Life!

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች 1 ሺህ 446ኛዉን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል:- እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል ፈጥር…

በማይናማር የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት በማይናማር በተከሰተው ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ ማለፉ ተነገረ። ትንናት ሀገሪቱን ክፉኛ የመታትና በሬክታር ስኬል 7 ነጥብ 7 በተለካው ርዕደ መሬት በፍርስራሽ ስር በህይወት የተረፉን የመፈለጉ ስራ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑ…

ንጎሎ ካንቴ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም ከናኘበት ስኬት ላይ የመድረሱ ጉዞ የተጀመረው በፈረንጆቹ 1998 ፈረንሳይ ባሰናዳችው የዓለም ዋንጫ ነበር፡፡ ይህ ኮከብ በዓለም በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ስለመሆኑ መስካሪ አያሻውም፡፡…

በአሶሳ ከተማ የሶስት ክልሎች የሰላምና የልማት የጋራ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኢፍጣር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ የኦሮሚያ እና የጋምቤላ ክልሎች የጋራ የሰላምና ልማት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩ የክልሎቹን ህዝብ ወንድማማችነት፣ አብሮነትና አንድነትን ለማጠናከር ያለመ…

3 ሺህ 539 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 539 ኢትዮጵያውያን በዚህ ሳምንት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ ከተመለሱት መካከል 2 ሺህ 999 ወንዶች፣ 501 ሴቶች እና 39 ጨቅላ ህፃናት ሲሆኑ፤ 105 እድሜያቸው ከ18…

ኢትዮ ቴሌኮም የዲ ኤስ ቲቪ ስትሪም ጥቅል ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከመልቲ ቾይዝ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ዲ ኤስ ቲቪ ስትሪም ጥቅል የተባለ አገልግሎት ይፋ አድርጓል። ስምምነቱ ቀልጣፋ ፈጣንና በየትኛውም ጊዜና ቦታ የላቀ ጥራት ያላቸውን ይዘቶች በተለያዩ ስማርት ስልኮች ማግኘት የሚያስችል ነው።…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በድምቀት እንዲከበር አስተዋጽኦ ላደረጉ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የፊቼ ጫምባላላ በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ የነበራቸውን አካላት አመስግነዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው፤ የሲዳማ ብሔር ዘመን መለዋጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓልን ከመላው…

ጽንፈኞች ያስተላለፉት ሀሰተኛ መረጃ ዓላማ ፖለቲካዊ አለመረጋጋት መፍጠር ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጽንፈኛ ሃይሎች ብርቱካን ተመስገንን በሚመለከት ያስተላለፉት የሀሰተኛ ዘጋቢ ፊልም ዋነኛ ዓላማ ትርምስና ፖለቲካዊ አለመረጋጋት መፍጠር መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ። ሚኒስትሩ እንዳሉት፤ ሰሞነኛ የሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ…

በማይናማር በሬክተር ስኬል 7 ነጥብ 7 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ማይናማር በሬክተር ስኬል 7 ነጥብ 7 የተመዘገበ የርዕደ መሬት አደጋ ተከሰተ። የአደጋውን መከሰት ተከትሎ የተዋቀረው የአደጋ ጊዜ ቡድን እንደገለጸው፤ በመሬት መንቀጥቀጡ እስካሁን የሟቾች ቁጥር በግልጽ ባይታወቅም በ100 የሚቆጠሩ…