በአሶሳ ከተማ የሶስት ክልሎች የሰላምና የልማት የጋራ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኢፍጣር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ የኦሮሚያ እና የጋምቤላ ክልሎች የጋራ የሰላምና ልማት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አዘጋጅነት የጋራ ኢፍጣር መርሐ ግብር በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል።
መርሐ ግብሩ የክልሎቹን ህዝብ ወንድማማችነት፣ አብሮነትና አንድነትን ለማጠናከር ያለመ…