Fana: At a Speed of Life!

ለከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ለቀጣይ ሦስት ዓመታት በየዓመቱ 15 ቢሊየን ብር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ለቀጣይ ሦስት ዓመታት በየዓመቱ 15 ቢሊየን ብር መመደቡን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገልጸዋል። የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጀክት የተጠቃሚዎች ሽግግር እና የማስጀመር መርሐ-ግብር በጅማ ከተማ…

የአጀንዳ ሀሳቦች ጥልቀት እና አግባብነት እንዴት ይመዘናል?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው ባሉ የምክክር ሂደቶች አጀንዳን አግባብነት ባላቸው በተለያዩ መንገዶች እየሰበሰበ ይገኛል፡፡ ኮሚሽኑ በሂደቱ ውስጥ እጅግ በርካታ ሊባሉ የሚችሉ አጀንዳዎችን እየተረከበ እንደሚገኝ ነው፡፡ እነዚህን…

ፕሬዚዳንት ታዬ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ፕሬዚዳንቱን ጨምሮ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ…

ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እድገት የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን እውን ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የዓለም አቀፍ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ኢማኑኤል ምናሴ (ዶ/ር) ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ምክክሩ የኢትዮጵያ ዲጂታል…

ለተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት የሽኝት መርሐ-ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሰናባቹ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሀማት አፍሪካዊያን በአህጉሪቱ ጉዳዮች ላይ የጋራ አቋም እንዲኖራቸው ለማስቻል ከፍተኛ ጥረት ማድረጋቸውን የአፍሪካ ህብረት ሰራተኞች ማኅበር ገለጸ። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሠራተኞች…

ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለወላይታ ድቻ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ አብነት ደምሴ አስቆጥሯል። ፈረሰኞቹ ሶስተኛ ተከታታይ ሽንፈታቸውን…

የሶማሊያ ካቢኔ የኢጋድ የማቋቋሚያ ስምምነትን ለሀገሪቱ ፓርላማ መራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊያ መንግስት ካቢኔ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ማቋቋሚያ ስምምነትን በመደገፍ በሀገሪቱ ፓርላማ እንዲጸድቅ መምራቱ ተገልጿል፡፡ ኢጋድ የሶማሊያ ካቢኔን ውሳኔ ተከትሎ ባወጣው መግለጫ÷ ውሳኔው ለቀጣናው ትብብርና…

ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ ከአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ዣዎ ሎሬንሶ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀብለዋል። ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ እና አንጎላ ለአስርት ዓመታት…

በማዕድን ዘርፍ ያለውን ሕገ ወጥነት ለማስቆም ርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በማዕድን ዘርፍ እየተስተዋሉ የሚገኙ ህገወጥ እንቅስቃሴዎችን ለማስቆም እየተወሰዱ የሚገኙ ርምጃዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ ገለፁ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በመቀሌ ከተማ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባህር ዳር በሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር ከተማ ኅብረተሰቡ በሚዝናናባቸው መናፈሻዎች፣ ብስክሌት በነጻነት ማሽከርከር በሚያስችሉ ሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…