Fana: At a Speed of Life!

የሚተገበረው ስራ በተጨባጭ ውጤት ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም መስክ የሚተገበረው ስራ በተጨባጭ ውጤት ላይ የተመሰረተ ሊሆን እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ዱራሜ ክላስተር የሚገኙ የተለያዩ መስሪያ ቤቶችን አፈጻጸም…

ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት የላትም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን የመውረር ፍላጎት እንደሌላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፍላጎት እንነጋገር፣ ሰጥቶ በመቀበል መርህ፣ ህዝቦች በሚጠቀሙበት መርህ እንወያይ የሚል ነው ብለዋል። የኤርትራ…

የግጭት ተፈጥሮና ዕድገት ከመሰረቱ የማየት ልምምድ ካልፈጠርንና ላይ ላዩን የምናይ ከሆነ እንስታለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግጭት ተፈጥሮ እና ዕድገት ከመሰረቱ የማየት ልምምድ ካልፈጠርንና ላይ ላዩን የምናይ ከሆነ እንስታለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና…

ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የቡና ምርት ወደ ውጭ ተልኳል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 8 ወራት ብቻ ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው የቡና ምርት ወደ ውጭ መላኩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 21ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ…

ከጌጣጌጥ ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጌጣጌጥ ማዕድናትን መረጃ በማጥናትና በማዘመን ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር ገለጸ። የማዕድን ሚኒስቴር እና የማዕድን ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የኦፓል ማዕድን አቅርቦትና ግብይትን ቁልፍ…

የአሮሚያ ክልል 72 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባላሃብቶች የመስሪያ ቦታ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል የኢንቨስትመንት ቦርድ 72 ቢሊየን ብር ላስመዘገቡ ከ2 ሺህ 500 በላይ ባለሃብቶች የመስሪያ ቦታ አስተላልፏል። ቦርዱ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ÷ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች እንዲሁም ግንባር ቀደም የሆኑ አርሶ…

ሀሰተኛ የማኅበራዊ ሚዲያ አካውንቶችን ለመለየት የሚያስችሉ ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ከ4 እስከ 6 በመቶ የሚሆኑ አካውንቶች ሀሰተኛ እንደሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። በተለይ የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌላቸው ሰዎች ሀሰተኛ አካውንቶችን ለመለየት ከባድ ሊሆን እንደሚችልም ይገለፃል።…

በህዝብና በጭነት አገልግሎት የተሰማሩ አሽከርካሪዎችን ብቃት ለመለካት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመከላከል በህዝብና በጭነት አገልግሎት የተሰማሩ አሽከርካሪዎችን ብቃት ለመለካት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ከሌሎች ተቋማት ጋር…

በክልሉ የተከሰተውን የዳልጋ ከብቶች በሽታ ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን የዳልጋ ከብቶች በሽታ ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያያዥነት እንዳለው የሚገመት በሽታ የዳልጋ ከብቶችን እያጠቃቸው እንደሆነ ተነግሯል።…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ሕገ-ወጥ ስደትን መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሰኢድ ኖህ ሀሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን ሕገ-ወጥ ስደት መቀነስ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት መክረዋል፡፡…