Fana: At a Speed of Life!

ሀሰተኛ የማኅበራዊ ሚዲያ አካውንቶችን ለመለየት የሚያስችሉ ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማኅበራዊ ድረ-ገጾች ላይ ከ4 እስከ 6 በመቶ የሚሆኑ አካውንቶች ሀሰተኛ እንደሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ። በተለይ የቴክኖሎጂ እውቀት ለሌላቸው ሰዎች ሀሰተኛ አካውንቶችን ለመለየት ከባድ ሊሆን እንደሚችልም ይገለፃል።…

በህዝብና በጭነት አገልግሎት የተሰማሩ አሽከርካሪዎችን ብቃት ለመለካት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንገድ ትራፊክ አደጋን ለመከላከል በህዝብና በጭነት አገልግሎት የተሰማሩ አሽከርካሪዎችን ብቃት ለመለካት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከስራና ክህሎት ሚኒስቴር እና ከሌሎች ተቋማት ጋር…

በክልሉ የተከሰተውን የዳልጋ ከብቶች በሽታ ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን የዳልጋ ከብቶች በሽታ ለመቆጣጠር እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያያዥነት እንዳለው የሚገመት በሽታ የዳልጋ ከብቶችን እያጠቃቸው እንደሆነ ተነግሯል።…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ሕገ-ወጥ ስደትን መቀነስ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሰኢድ ኖህ ሀሰን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ የመጣውን ሕገ-ወጥ ስደት መቀነስ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በትኩረት መክረዋል፡፡…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን የቢዝነስ ጀት አውሮፕላን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተረከበው ቦይንግ 737-800 የተሰኘ የቢዝነስ ጀት አውሮፕላን ልዩ አገልግሎት ለሚሹ ደንበኞቹ እንደሚውል ተጠቁሟል። ከዚህ ቀደም ለልዩ በረራዎች የሚውሉ አገልግሎቶችን በመደበኛ አውሮፕላኖች ሲሰጥ መቆየቱን የኢትዮጵያ…

339 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 339 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ድረስ በተደረገ ክትትል 281 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የገቢ እና 57 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጭ…

በሶማሌ ክልል ከ344 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የዋን ዋሽ ፕሮግራም ከ344 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የአዩን የባለብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በሶማሌ ክልል ኖጎብ ዞን፣ በአዩን ወረዳ ተጀመረ፡፡ በወቅቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…

በናንጂንግ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና 14 ኢትዮጵያዊያን ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ በሚካሄደው የዘንድሮው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ 14 አትሌቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ፡፡ የሁለት ጊዜ የሻምፒዮናው ባለክብር መለሰ ንብረት እና ሳሙኤል ተፈራ በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር ኢትዮጵያ…

በጊቤ ሶስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ከ3 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ስምንት ወራት በጊቤ ሶስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ከ3 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት መቻሉ ተገለጸ። በቀን በአማካይ ከ500 ኪሎ ግራም በላይ የዓሣ ምርት እየተመረተ መሆኑን በዳውሮ ዞን ግብርና መምሪያ…

ብቁ የሰው ኃይል ከማፍራት ባሻገር ለጥራት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብቁና ተወዳዳሪ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ርብርብ ከማድረግ ባሻገር ለጥራት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለተጠሪ ተቋሟት የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ…