ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Adimasu Aragawu Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ለቀጣይ ዓመት የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎ ወሳኝነት ያላቸው ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የቀጣይ ዓመት የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን ለማግኘት የሚያልሙት ማንቼስተር ሲቲዎች ምሽት 12 ሰዓት ላይ በኢቲሃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ሎሬንቾ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ "የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይናንስ ተቋማት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ተቋማት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እደሚገባ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ። “የፋይናንስ ተቋሞቻችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን የአየር ንብረት ፋይናንስ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል” በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸካ ዞን ፊዴ ከተማ ዛፍ ወድቆ የ7 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሸካ ዞን ፊዴ ከተማ ትልቅ ዛፍ ወድቆ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ በገበያ መሃል በደረሰው አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ በ8 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱንም የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ባለፉት ሰባት ወራት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ከ200 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበትን 14ኛው የኢትዮ - ቻምበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የገበታ ጨው ምርቶች ከገበያ ታገዱ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ የገበታ ጨው ምርት ዓይነቶች ሕብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ ምርቶቹ በሚመለከተው አካል የደረጃ ምልክት የመጠቀም ፈቃድ ሳይሰጣቸውና ጥራትና ደረጃቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ በመገኘታቸው ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ በ5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነቡ ሕንጻዎች ስምምነት ተፈረመ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በብዝሃ ዋና ከተሞች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሕንጻዎች ግንባታ ለማከናወን ከሦስት የተለያዩ የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረቱ ኮሚሽን አዲሱ ሊቀመንበር ስልጣናቸውን በይፋ ተረከቡ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተመራጩ ሊቀመንበርን ማህሙድ አሊ የሱፍን ጨምሮ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል። በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ የተደረገው የርክክብ ስነ ሥርዓቱ የአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ…
Uncategorized የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር ተጠቃሚ ሆነ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር ተጠቃሚ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ለኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ 39 ሚሊየን ብር ወጪ በማድረግ የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር…
Uncategorized የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለፉት ስድስት ወራት ከታክስ በፊት 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሀብታሙ ኃይለ ሚካኤልን ጨምሮ የተቋሙ ሥራ ኃላፊዎች…