Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በ5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነቡ ሕንጻዎች ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በብዝሃ ዋና ከተሞች ለቢሮ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ ሕንጻዎች ግንባታ ለማከናወን ከሦስት የተለያዩ የግንባታ ሥራ ተቋራጮች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ…

የሕብረቱ ኮሚሽን አዲሱ ሊቀመንበር ስልጣናቸውን በይፋ ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ተመራጩ ሊቀመንበርን ማህሙድ አሊ የሱፍን ጨምሮ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል። በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ የተደረገው የርክክብ ስነ ሥርዓቱ የአንጎላ ፕሬዚዳንት እና የወቅቱ…

የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር ተጠቃሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ ምድር ባቡር የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር ተጠቃሚ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ለኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ 39 ሚሊየን ብር ወጪ በማድረግ የቀጥታ ኤሌክትሪክ መስመር…

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ባለፉት ስድስት ወራት ከታክስ በፊት 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሀብታሙ ኃይለ ሚካኤልን ጨምሮ የተቋሙ ሥራ ኃላፊዎች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረር የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሐረር የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም፤ ለክልሉ ኮሪደር ፕሮጀክቶች በሀገር ውስጥ የተሰሩ ቁሳቁስ የሚያመርተውን የማስ ኢንጂነሪንግ ኢንተርፕራይዝ እና የሌማት ትሩፋት ማሳያ ተመልክተዋል።…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በጎዴ የተገነባውን የኮር ጠቅላይ መምሪያ ካምፕ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሶማሌ ክልል ጎዴ የተገነባውን የመከላከያ ሠራዊት የኮር ጠቅላይ መምሪያ ካምፕ መርቀው ከፍተዋል። የኮሩ ጠቅላይ መምሪያ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን፥ የሠራዊቱን አኗኗር…

ባለ ብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት የቀረበው ጥያቄ በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገባ ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ባለ ብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ለመገንባት የቀረበው ጥያቄ በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገባ ውሳኔ አስተላልፏል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…

ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓባይ ባንክ ለመቄዶንያ የአረጋዊያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ባንኩ ለማዕከሉ እየተካሄደ በሚገኘው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ ነው ድጋፉን ያበረከተው። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የኋላ…

የብሄራዊ ድህረ-ምረቃ የፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶስተኛው ብሄራዊ ድህረ-ምረቃ (NGAT) የፈተና መስጫ ቀን ወደ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም መዘዋወሩን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ፈተናው መጋቢት 5 እንዲሰጥ ቀን ተቆርጦለት እንደነበር ያስታወሰው ሚኒስቴሩ÷ አንዳንድ ተፈታኞች…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጅግጅጋ ከተማ የጎርፍ ውሃ ማፋሰሻ ግንባታ የሥራ ሂደትን ጎበኙ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የጅግጅጋ ከተማ የጎርፍ ውሃ ማፋሰሻ ግንባታ የሥራ ሂደትን ጎብኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ በዝናብ ወቅት የሚከሰተውን ጎርፍ ለመከላከል እየተሰራ የሚገኘውን የጎርፍ ውሃ ለመቆጣጠር እና…