Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጅግጅጋ ከተማ የጎርፍ ውሃ ማፋሰሻ ግንባታ የሥራ ሂደትን ጎበኙ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ የጅግጅጋ ከተማ የጎርፍ ውሃ ማፋሰሻ ግንባታ የሥራ ሂደትን ጎብኝተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ በዝናብ ወቅት የሚከሰተውን ጎርፍ ለመከላከል እየተሰራ የሚገኘውን የጎርፍ ውሃ ለመቆጣጠር እና…

የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር ተመሰረተ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 21 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተካተቱበት የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማህበር በይፋ ተመሰረተ። የማህበሩ የምሥረታ ጉባኤ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት በባሌ ሮቤ ተካሂዷል። ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲዎች በሚያካሄዱት…

ሐዋሳን ልዩ ውበት የሚያላብስ የኮሪደር ልማት እየተሠራ ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሐዋሳ ከተማ ልዩ ውበት የሚያላብስ የኮሪደር ልማት እየተሠራ እንደሚገኝ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ ገልጸዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በሐዋሳ ከተማ እየተሠራ የሚገኘውን የቀጣይ ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ ጎብኝተዋል።…

ቻይና ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች – አምባሳደር ቼን ሀይ

‎አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ እድገትና ሽግግር ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ እና በቻይና ሚዲያ ግሩፕ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት በአዲስ…

ኢትዮጵያ የአውሮፓ ሕብረት ቁልፍ አጋር ሆና መቀጠሏ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአውሮፓ ሕብረት ቁልፍ አጋር ሆና መቀጠሏን በኢትዮጵያ የሕብረቱ አምባሳደር ሶፊ ፍሮም ኢመስበርገር ገለጹ። መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላይ ያደረጉ የአውሮፓ ሕብረት አባል ሀገራት በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሙኒኬሽን ዘዴ ልምድ በማካፈል ላይ ያተኮረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኮሙኒኬሽን ዘዴ በልዩ አተያይ ሐሳቦችን፣ የሥራ ተነሳሽነትን የሚፈጥሩ ልምዶችንና ተግባራትን በማካፈል ላይ ያተኮረ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ገለጸ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክልሎች የሚገኙ…

በጎ ፈቃደኞች እና ባለ ሃብቶች ለምገባ መርሐ-ግብር የሚያደርጉትን እገዛ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎ ፈቃደኞች እና ባለ ሃብቶች ለምገባ መርሐ-ግብር የሚያደርጉትን እገዛ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምገባ ኤጀንሲ ጥሪ አቀረበ። ኤጀንሲው እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን በተመለከተ ከተለያዩ ማህበረሰብ ክፍሎች ጋር…

በማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ በተከናወኑ ሥራዎች ተጨማሪ 310 ሜጋ ዋት ኃይል ማግኘት ተቻለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ዓመታት በማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ በተከናወኑ የአቅም ማሳደግና የማዘመን ሥራዎች ተጨማሪ 310 ሜጋ ዋት ኃይል ማግኘት መቻሉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። በተቋሙ የሪጅኖች ማስተባበሪያ መምሪያ ዳይሬክተር ጋሻው እንድሪያስ…

በኢትዮጵያ ፖስታ ተቀጥሮ ሲሰራ የተቋሙን ገንዘብ ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ተቀጥሮ ሲሰራ ከተለያዩ የክፍያ አይነቶች የተሰበሰበ ገንዘብን ለግል ጥቅሙ አውሏል የተባለው ግለሰብ በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ፡፡ ተከሳሽ ዳንኤል አስራት ወ/ማርያም የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ…

የፆም የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እና በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት የሚሰጣቸው የጾም ወቅቶች ላይ እንገኛለን። ፆም በበርካታ ህዝቦች የሚከወን እና በተለይም በሃይማኖታዊ ስነ ሥርዓቶች ላይ ከፍተኛ…