የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና የንግድ ግንኙነታቸውን ማጠናክር የሚያስችል ውይይት አደረጉ amele Demisew Feb 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና የንግድ እና ኢንቨስትመንት ሥራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከቻይና የዓለመ አቀፍ ንግድ ማስፋፊያ ምክር ቤት ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና ለስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል ለመፍጠር መንግሰታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል የሥራ ክህሎትና ኢንተርፕራይዞች ልማት ቢሮ በሐዋሳ ከተማ "ብቃት" የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮግራም የ2ኛ ዙር መዝጊያ እና የ3ኛ ዙርያ ትግበራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። የሲዳማ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች ነው-ፕሬዚዳንት ታዬ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አባይ ወንዝን በማልማት ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚን ለመገንባት እየሰራች መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለፁ፡፡ 19ኛው የናይል ቀን “የናይል ትብብርን ማጎልበት የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እና ለጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ለኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት የአባልነት ሂደት ድጋፏን ገለጸች amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ለጀመረችው ሂደት ድጋፏን እንደምታደርግ አስታውቃለች። የንግድ ድርጅቱን በመቀላቀል ሂደት ውስጥ በወሳኝ ምዕራፍ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር የሁለትዮሽ ውይይቶችን በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ታጂኪስታን በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከታጂኪስታን የሲቪል አቪዬሽን ኤጀንሲ ዳይሬክተር ናዛርዞዳ ሀቢቡሎ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉበቸውና በተለይ በአቪዬሽኑ ዘርፍ በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና እንግሊዝ ያላቸውን የቆየ ጠንካራ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ amele Demisew Feb 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተካሄደው የቡድን-20 ሃገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ከእንግሊዙ አቻቸው ዴቪድ ላሚ ጋር መክረዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች ለሀገራቱ የጋራ ጥቅም በሚሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ amele Demisew Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችንና የኢንቨስትመንት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ታጂኪስታን የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ሽግግር አደነቀች amele Demisew Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከታጂኪስታን የኢኮኖሚ ልማትና ንግድ ሚኒስትር ዛቭኪዞዳ ዛቭኪ አሚን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ጀማል÷ኢትዮጵያ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ያደረገችውን ስኬታማ ሽግግር አስመልክተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለው የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ይደነቃል- የተባበሩት መንግሥታት amele Demisew Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለውን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ እና የጸጥታና ደኅንነት ኃላፊ ጊልስ ሚቻውድ አደነቁ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ከጊልስ ሚቻውድ ጋር የተወያዩ ሲሆን፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር እሸቴ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኔዘርላንድስ ንጉስ አቀረቡ amele Demisew Feb 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኔዘርላንድስ ንጉስ ዊሌም አሌክሳንደር አቅርበዋል። በዚህ ወቅትም አምባሳደር እሸቴ ከንጉስ ዊሌም አሌክሳንደር ጋር በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊና ባለብዙ ወገን…